የአርበኞች ቀንን ምክንያት በማድረግ 21 ጊዜ መድፍ ይተኮሳልበነገው ዕለት የሚከበረውን 85ኛውን የአርበኞች መታሰቢያ ቀን ምክን…

- Advertisement -
Sidebar AD
የአርበኞች ቀንን ምክንያት በማድረግ 21 ጊዜ መድፍ ይተኮሳል
በነገው ዕለት የሚከበረውን 85ኛውን የአርበኞች መታሰቢያ ቀን ምክንያት በማድረግ መድፍ እንደሚተኮስ የመከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ።
የአርበኞች መታሰቢያ ቀንን ምክንያት በማድረግ ነገ ሚያዝያ 27 ከንጋቱ 12 ሰዓት ላይ 21 ጊዜ መድፍ እንደሚተኮስ የመከላከያ ሚኒስቴር ለኢቢሲ በላከው መግለጫ  አመልክቷል።
@seledadotio
@seledadotio

Source: SeledaPost

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2