ሰበርኢራን በዛሬው ዕለት በተባበሩት አረብ ኢምሬትስ በፉጃሪህ የነዳጅ ማከማቻ እና የኢንደስትሪ ማዕከል ላይ የድሮን ጥቃት የፈፀ…

- Advertisement -
Sidebar AD
ሰበር‼️
ኢራን በዛሬው ዕለት በተባበሩት አረብ ኢምሬትስ በፉጃሪህ የነዳጅ ማከማቻ እና የኢንደስትሪ ማዕከል ላይ የድሮን ጥቃት የፈፀመች ሲሆን ከጥቃቱ በኋላ ከፍተኛ እሳት እንደተነሳ የተባበሩት አረብ ኢምሬትስ ገልፃለች።
ይህንን ጥቃት ተከትሎ የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ከፍተኛ ባለስልጣን ለሲኤንኤን (CNN) እንደገለጹት፤ አሜሪካ እና እስራኤል በሚቀጥሉት 24 ሰዓታት ውስጥ በኢራን ላይ የአጸፋ ጥቃት ያደርሳሉ ተብሎ ይጠበቃል ስሉ ገልጸዋል።
@seledadotio
@seledadotio

Source: SeledaPost

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2