ቦርዱ 7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ የመታዘብ ዕውቅና ያገኙ ድርጅቶችን ዝርዝር ይፋ አደረገ

- Advertisement -
Sidebar AD

#Ethiopia | የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ 7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ የመታዘብ ዕውቅና ያገኙ ድርጅቶችን ዝርዝር ይፋ አደረገ።

ቦርዱ 7ኛው ጠቅላላ ምርጫን ለመታዘብ ካመለከቱት የሀገር ውስጥ ታዛቢዎች ውስጥ በሕጉ ላይ የተቀመጠውን መሥፈርት ላሟሉ 55 ድርጅቶች ዕውቅና የሰጠ መሆኑ ይታወቃል።

ድርጅቶቹም በተለያዩ አካባቢዎች ላይ የሚያሠማሯቸው 60 ሺህ 277 ወኪሎች (ቁጥራቸው ሊጨምር የሚችል) አስመዝግበዋል ብሏል።

የመታዘብ ዕውቅና ያገኙ ድርጅቶችን ዝርዝር የሚከተሉት መሆናቸውን አስታውቋል።

1. ሆሊስቲክ ዴቭሎፕሜንት ኢንሼቲቭ አሶሴሽን
2. መሸሩመ ኢንተግረትድ ደቨሎፕመንት ኦርጋናይዘሽን

3. ምስራቃዊ ዕድገት ፋና
4. ሲራድ የምርምር እና የልማት ተቋም

5. ሳውዝ ዌስት በጎ አድራጎት ድርጅት
6. ሴንተር ፎር ኢምፓወርመንት ኢትዮጵያ ማህበር (ሲኢኢ)

7. ስቲም ፕላስ የማህበረሰብ ልማት ድርጅት
8. ስታንድ ፎር ኢንተግሬትድ ዴቨሎፕመንት ኢትዮጵያ

9. ቃል የተቀናጀ የማህበረስብ ልማት ድርጅት
10. ቦሮ ሺናሻ ልማት ማህበር

11. ተስፋብርሃን ትግራይ በጎ ኣድራጎት ማህበር
12. ትምራን

13. አክሽን ፎር ሬዚሊያንስ
14. አፍርካ ሥራ ፈጠራና ዘላቂ ልማት የበጎ አድራጎት ድርጅት

15. አዲስ አበባ ሴቶች ፌደረሽን
16. የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ድርጅቶች ህብረት(ኢሰመድህ)

17. የኢትዮጵያ ሴቶች ልማት ድርጅት
18. የኢትዮጵያ ሸማቾች መብት ተቆርቋሪ ድርጅት

19. ኦሮሚያ ሴቶች ማህበር
20. የመብቶቸ እና ዴሞክራሲ ዕድገት ማዕከል

21. ኮሚዩኒቲ ሳስቴይነብል ዴቬሎፕሜንት ኤይድ(ኮስቲዳ)
22. የኢትዮጵያ የሕግ ባለሙያ ሴቶች ማኅበር

23. የአማራ ክልል ወጣቶች ማህበራት ፌዴሬሽን
24. የአማራ ወጣቶች ማህበር

25. የአዲስ አበባ ከተማ ሴቶች ማህበር
26. የኢትዩጰያ ወጣቶች ምክር ቤት

27. የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር ማዕክላዊ ኢትዮጵያ ክልል ቅርንጫፍ
28. የኢትዮጵያ ሰላም ፣ ልማት እና ብልፅግና ድርጅት

29. የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ
30. የኢትዮጵያ ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ፎረም

31. የኢትዮጵያ ሴቶች ፌደሬሽን
32. የኢትዮጵያ አካል ጉዳተኞች ማህበራት ፌደሬሽን

33. የኢትዮጵያ ወጣቶች ፌዴሬሽን
34. የኢትዮጵያ የሲቪል ማህበራት ድርጅቶች ኅብረት ለምርጫ(ኅብረት ለምርጫ)

35. ነርቸር ኢጁኬሽን ኤንድ ዴቭሎፕመንት
36. የኢትዮጽያ ሴት አካል ጉዳተኞች ብሄራዊ ማህበር

37. የኦሮሚያ ወጣቶች ማህበር
38. የኦሮሚያ ወጣቶች ፌዴሬሽን

39. የጎንደር ልማትና ሰላም ማኅበር ወይም ጎልሰማ
40. ደቡብ ምክክርና ልማት ፎረም

41. ድሬ የተቀናጀ የማህበረሰብ ልማት ድርጅት
42. ጥላሁነን የበጎ አድራጎት ማህበር

43. ፊውቸር ጀነሬሸን ሆፕ ፎር ቨልነረብል ችልድሬን ኦርጋናይዘሽን
44. ፕሮጃይኒስት

45. ኦሮሚያ ሴቶች ፌዴሬሽን
46. መስጠት በጎ አድራጎት ድርጅ

47. ራምኖን ኢትዮጵያ የዕውቀት ፓርክ ማህበር
48. ሰኔ አስራ ስድስት የሰላምና የለዎጥ ተምሳሌት የበጎ አድራጎት ማህበር

49. ሶሻል አሊያንስ ቻሪቲ አሶስዬሽን
50. የኢትዮጵያ የህግ ባለሙያዎች ማህበር

51. ነፃ ትውልድ ሲቪክ ማህበር
52. አዎንታዊ ሰላም ለኢትዮጵያ

53. የተጋሩ የሰላምና ተሃድሶ ንቅናቄ ለኢትዮጵያ ማህበረ
54. የኢትዮጵያ ሠራተኛ ማሕበራት ኮንፌዴሬሽን (ኢሠማኮ)
55. የአዲስ አበባ ወጣቶች ማህበር


Source: GetuTemesgen

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom1