ስፔን የሀንታ ቫይረስ ተጠቂዎች የጫነችውን መርከብ አልቀበልም አለች።
የዓለም ጤና ድርጅት (WHO) ምንነቱ ያልታወቀ የሀንታ ቫይረስ ወረርሽኝ መቀስቀሱን አረጋግጧል።
በሃንታ ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት በኬፕ ቨርዴ እንድትቆም ተደርጋ የቆየችው “ኤምቪ ሆንዲየስ” መርከብ፣ ወደ ስፔን እንድታቀና ቢወሰንም አለመቻሉ ተገልጿል።
ንብረትነቷ የኔዘርላንድ የሆነችው “ኤምቪ ሆንዲየስ” መርከብ 149 ሰዎችን የጫነች ሲሆን፣ ስምንት ሰዎች በወረርሽኙ መያዛቸው ተረጋግጧል።
በዚሁ አዲስ ቫይረስ የሦስት ሰዎች ሕይወት ማለፉን ተከትሎ ነበር ጉዞዋ የተገታው።
የስፔን መንግሥት ከዓለም ጤና ድርጅት ጋር በመመካከር መርከቧ ወደ ካናሪ ደሴቶች መጥታ ተሳፋሪዎቹ አስፈላጊውን የሕክምና እርዳታ እንዲያገኙ ወስኗል ተብሏል።
የዓለም ጤና ድርጅት በበኩሉ፣ ቫይረሱ በመርከቧ ውስጥ ከሰው ወደ ሰው ተላልፎ ሊሆን ይችላል የሚል ጥርጣሬ ቢኖረውም፣ ዓለምአቀፍ ስጋት የመሆን እድሉ አነስተኛ መሆኑን አስታውቋል። #time
@seledadotio

Related Posts
- Advertisement -

No comments yet.