ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በጅማ ዞን የጎማ 2 ምርጫ ክልል የብልጽግና ፓርቲ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዕጩ ሆነው ቀረቡ
#Ethiopia | ገዢው ብልጽግና ፓርቲ በመጪው ግንቦት 24 ለሚካሄደው 7ኛው አገራዊ ምርጫ ዕጩዎቹን በማስተዋወቅ ላይ ይገኛል።
በዚህም መሠረት ትናንት በጅማ ዞን ጎማ 2 ምርጫ ክልል ለፌዴራል ፓርላማ እና ለጨፌ ኦሮሚያ የወከላቸውን ዕጩዎች አስተዋውቋል።
በዕጩ ማስተዋወቂያ መርሃ ግብሩ ላይ የብልጽግና ፓርቲ ፕሬዝዳንት የሆኑት ዐቢይ አሕመድ ባይገኙም፣ የብልጽግና ፓርቲ የኦሮሚያ ክልል ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኃላፊዎች እና የዞኑ አመራሮች ተገኝተዋል።
Getu Temesgen – (ጌጡ ተመስገን)
#getutemesgen #getu #ethiofm
Source: GetuTemesgen









No comments yet.