#ጤናመረጃ
የደም ኮሌስትሮል መጠንን አመጋገባችንን በማስተካከል እንዴት መቀነስ እንችላለን!
1-በፋይበር የበለጸጉ ምግቦችን ማዘውተር፡- እነዚህም ፡- የተፈጨ አጃ፣ አደንጓሬ፣ ፖም፣ ሸክኒት፣ በቆልት..የመሳሰሉት ናቸው፡፡
2-በኦሜጋ 3 የበለጸጉ ‘fatty acid’ ያላቸውን ምግቦች መመገብ፡- እነዚህ ምግቦች ከላይ ከተጠቀሰው ጥቅም በተጨማሪ የደም ግፊት መጠን ይቀንስልናል፡፡እነዚህም፡- ሳልመን የአሳ ዘር፣ ተልባ፣ለውዝ..
3-Trans-fat በውስጣቸው የያዙ ምግቦች በደማችን ዉስጥ ያለውን ኮሌስትሮል መጠን ስለሚጨምሩ መጠቀም የለብንም ፡፡ ለምሳሌ፡-የዳቦቅቤ፣ብስኩት፣ ኬክ፣ችብስ፣ ዶናት፣ ቺዝ በርገር….እነዚህ ምግቦች ባለም የምግብ እና መድሃኒት ባለስልጣን የተከለከሉ ናቸው፡፡
4-በSaturated fat የበለጸጉ ምግቦችን መቀነስ ፡ ለምሳሌ፤-ስጋ፣ አይስ ክሬም፣ ቅቤ፣ቸኮሌት፣ ቺዝ፣… እነዚህ የምግብ አይነቶች ለብዙ የጤና እክሎች ያጋልጣሉ፡፡
5-አመጋገባችንን ከማስተካከል በተጨማሪ የአኗኗር ዘይቤ ለውጦች ያስፈልጉናል፡-ሲጃራ አለማጨስ፣ የሰውነት ክብደት መቀነስ
ከመጠን በላይ አልኮል አለመጠቀም፣ ቢያንስ በሳምንት 5 ጊዜ ለ30 ደቂቃ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማድረግ ይጠቀሳሉ፡፡
ጠቃሚ ነውና ለወዳጆ ያካፍሉ!
https://t.me/Ethio_Zena23

Related Posts
- Advertisement -

No comments yet.