ሱዳን በሁለት የኢትዮጵያ ድንበር አቅራቢያ ተጨማሪ ኃይልና የአየር መከላከያዎችን እያሰማራች መሆኑ ተገለጸየሱዳን ጦር በምዕራብ …

- Advertisement -
Sidebar AD
ሱዳን በሁለት የኢትዮጵያ ድንበር አቅራቢያ ተጨማሪ ኃይልና የአየር መከላከያዎችን እያሰማራች መሆኑ ተገለጸ
የሱዳን ጦር በምዕራብ ኢትዮጵያ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አዋሳኝ በሆነው በብሉ ናይል ግዛት እንዲሁም ከአማራ ክልል ጋር በሚዋሰነው አወዛጋቢው የአል-ፋሻጋ የድንበር አካባቢዎች ላይ ተጨማሪ ወታደሮችንና የአየር መከላከያዎችን እያሰማራ መሆኑ ተዘገበ።
እንደ ብሉምበርግ ዘገባ የሱዳን ጦር በኢትዮጵያ ድንበር አቅራቢያ በሚገኘው በብሉ ናይል ግዛት ተጨማሪ ወታደሮችንና የአየር መከላከያ መሣሪያዎችን አሰማርቷል።
ተጨማሪ ለማንበብ አስታየት መስጫ ስር ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ።
​​​
@seledadotio
@seledadotio

Source: SeledaPost

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2

You might want to listen to: