#Ethiopia | የጋሞን ህዝብ ባህልና ማንነት በዜማዎቹ አማካኝነት ለዓለም ያስተዋወቀው እንዲሁም በጠንካራ ስራውና በትጋቱ ውጤታማ መሆን እንደሚቻል በተግባር ያሳየው ተወዳጁ የጥበብ ሰው ፍቅራለም ቡጁስታር ዛሬ የልደት በዓሉን ያከብራል።
ይህ ስራ ወዳድ አርቲስት በብዙዎች ዘንድ እንዲከበርና እንዲወደድ ካደረጉት ምክንያቶች መካከል ጥቂቶቹ የሚከተሉት ናቸው።
የጋሞን ማራኪ እሴቶችና ውበት በኪነ ጥበቡ መድረክ ላይ ደምቆ እንዲታይ በማድረጉ፤ ያለ ምንም ደጋፊ በራሱ ጥረትና በፈጣሪ እገዛ ትልቅ ደረጃ ላይ በመድረስ ለወጣቶች አርአያ መሆን በመቻሉ እንዲሁም በሙያው ብቻ ሳይወሰን በበጎ አድራጎት ተግባራት ላይ በመሳተፍ ወገኖቹን በቅንነት ስለሚረዳ ነው።
ውድ ፍቅራለም ቡጁስታር
እንኳን ለዚህ ቀን አደረሰህ እያልን መጪው ጊዜ የጤና የሰላም የጥበብና የከፍታ ዘመን እንዲሆንልህ ከልብ እንመኛለን።
መልካም ልደት
#Gamo #Art #Culture #Charity #Fikralem #Bujustar #EthiopianMusic #Birthday #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን #addisababa


Source: GetuTemesgen









No comments yet.