የቅድስት ኪዳነ ምሕረት ገዳም ግንባታን ለመደገፍ የቀረበ ጥሪ

- Advertisement -
Sidebar AD

#Ethiopia | የእመቤታችን የቅድስት ኪዳነ ምሕረት የልደት በዓልን ምክንያት በማድረግ በመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት ተላልፏል።

ይህ የእመቤታችን መወለድ ለሰው ልጆች ሁሉ የደስታና የድኅነት ተስፋ የተሰጠበት ታላቅ ዕለት በመሆኑ ምእመናን በታላቅ ፍሥሐ እያከበሩት ይገኛሉ።

ከዚሁ ጋር ተያይዞ በሀድያና ስልጤ ዞን በሶሮ ወረዳ የሚገኘው የቅድስት ኪዳነ ምሕረት እና የቅዱስ ሩፋኤል ቤተክርስቲያን በአሁኑ ወቅት የሁላችሁንም ክርስቲያናዊ ድጋፍና እገዛ ይሻል።

አማኞች የዚህ ረድኤትና በረከት ተሳታፊ እንዲሆኑ ጥሪ የቀረበ ሲሆን አንድ ሰው 200 ብር ብቻ በመለገስ በግንባታው ሂደት የበኩሉን አሻራ ማሳረፍ ይችላል ተብሏል።

ድጋፍ ለማድረግ ለሚሹ
በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በሂሳብ ቁጥር 1000644937128 ገቢ ማድረግ የሚችሉ ሲሆን የከፈሉበትን ደረሰኝና የክርስትና ስማቸውን በስልክ ቁጥር 0954441078 በቴሌግራም በመላክ የበረከቱ ተካፋይ እንዲሆኑ ተገልጿል።

#ሃይማኖት #ኪዳነምሕረት #ልገሳ #በጎአድራጎት #ኢትዮጵያ
#getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን #addisababa


Source: GetuTemesgen

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom1