ለበአታ ለማርያም ያላችሁ 200ብር ብቻ

- Advertisement -
Sidebar AD

🙏

በከምባታ ጠምባሮና ሀላባ ሀገረ ስብከት በጠምባሮ ልዩ ወረዳ የምትገኘው የጎፎሬ ደብረ መንክራት በአታ ለማርያም ቤተክርስቲያን በእናንተ በውድ ኦርቶዶክሳውያን ድጋፍና ትብብር የመሠረቱ ሥራ እየተጠናቀቀ ይገኛል።

በመሃል ግን የድንጋይ እጥረት በማጋጠሙ ምክንያት ሥራ ልቋረጥ ነውና የቤተክርስቲያን የሁል ጊዜ አለኝታ የሆነችሁ ኦርቶዶክሳውያን በሀገር ውስጥና በውጪም በተለያዩ የዓለማችን ክፍል የምትገኙ የበኩላችሁን ድጋፍ በማድረግ ለገጠሪቷ ቤተክርስቲያን አለኝታ እንድትሆኑ እንማጸናለን።

የልገሳ ሂሳብ ቁጥሮች (የህንፃ አሰሪ ኮሚቴ)
#የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፦ 1000624326281

#አቢሲኒያ ባንክ፦ 240587815

#ዓባይ ባንክ፦ 362111107991610

#አዋሽ ባንክ፦ 013201006748101

#ዳሽን ባንክ፦ 5640919295011

📞 ለበለጠ መረጃ፦ 0933055802 ወይም 0911414852 (ድጋፍ ሲያደርጉ የክርስትና ስምዎን መላክዎን አይርሱ – በጸሎት እንድናስብዎት)

ይህ መልዕክት ለብዙዎች እንዲደርስ #ሼር በማድረግ ከበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ 🙏 #ትኩረት ለገጠር ቤተክርስቲያን !


Source: GetuTemesgen

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2

You might want to listen to: