ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነር ለነበሩት ክቡር አቶ ዘገየ አስፋው፤
#Ethiopia | ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ከፍተኛ የፌዴራልና የክልል የሥራ ኃላፊዎች የብሔራዊ ምክክር ኮሚሽኑ ከተመሠረተበት ጊዜ ጀምሮ ያከናወናቸውን ተግባራት እና ቀጣይ አቅጣጫ ለመገምገም በተዘጋጀው መርሃ ግብር ላይ፣ በቅርቡ በህይወት ለተለዩት እና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነር ለነበሩት የክቡር አቶ ዘገየ አስፋውን በአንድ ደቂቃ የሕሊና ጸሎት ታስበዋል።
Getu Temesgen – (ጌጡ ተመስገን)
#getutemesgen #getu
#PMOEthiopia
Source: GetuTemesgen









No comments yet.