#MoE
የዩኒቨርሲቲዎች የአመራር ምደባ በሀገር አቀፍ ደረጃ በሚወጣ ማስታወቂያ በውድድር እንደሚሆን መንግሥት ገለፀ።
የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የአመራር ምደባ በሀገር አቀፍ ደረጃ በሚወጣ ማስታወቂያ እውቀት እና ችሎታ መሠረት ባደረገ ውድድር እንዲሆን እየተሠራ መሆኑን የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ገልፀዋል።
ሚኒስትሩ ይህን ያሉት ከአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ማኅበረሰብ አባላት ጋር ሰሞኑን ውይይት ባደረጉበት ወቅት ነው።
“ዩኒቨርሲቲዎች በዘር የሚሰባሰቡበት (ቦታ) ሳይሆን በእውቀት፣ በችሎታ እና በውድድር ሰዎች የሚገቡባቸው ከልብ የማሰቢያ፣ የመወያያ እና ጥናትና ምርምር የሚደረግባቸው ተቋማት እንዲሆኑ ማድረግ ያስፈልጋል” ሲሉ ተናግረዋል።
ዩኒቨርሲቲዎች ከምንም ዓይነት ፖለቲካ ተፅዕኖ ነጻ መሆን አለባቸው ያሉት ሚኒስትሩ፤ ዩኒቨርሲቲዎች በነፃነት ለማሰብ እና ለመናገር ምቹ ሁኔታ የሚፈጥሩ ተቋማት መሆን አለባቸው ብለዋል።
@seledadotio

No comments yet.