#ሰበር : አርሴናል ከ22 ዓመታት በኋላ የእንግሊዝ ፕሪሜየር ሊግ ሻምፒዮን ሆነ።አርሴናል ብርቱ ተፎካካሪው ማንችስተር ሲቲ ዛሬ…

- Advertisement -
Sidebar AD
#ሰበር : አርሴናል ከ22 ዓመታት በኋላ የእንግሊዝ ፕሪሜየር ሊግ ሻምፒዮን ሆነ።
አርሴናል ብርቱ ተፎካካሪው ማንችስተር ሲቲ ዛሬ ምሽት በበርንማውዝ 1 ለ 1 አቻ መለያየቱ ተከትሎ በሊጉ አንድ ጨዋታ እየቀረ የዋንጫ ባለቤት መሆኑን አረጋግጧል።
አርሴናል ዋንጫውን ያገኘው ከ22 ዓመታት በኋላ ነው።
በአሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ መሪነት ላለፉት ዓመታት የተገነባው ስብስብ በዘንድሮው ውድድር ዘመን በሜዳውም ሆነ ከሜዳው ውጭ ባደረጋቸው ወሳኝ ጨዋታዎች ያስመዘገበው ውጤት ለዚህ ታሪካዊ ስኬት አብቅቶታል።
ቡድኑ ከዚህ ስኬት ለተጨማሪ የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የፍጻሜ ተፋላሚም ነው።
@seledadotio
@seledadotio

Source: SeledaPost

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2

You might want to listen to: