#FastMereja I ለዓመታት የዘለቀውን የዋንጫ ድርቅ በመስበር የአርሰናል እግር ኳስ ክለብ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የሻምፒዮንነት ክብርን መቀናጀቱን ተከትሎ፣ የምስራቅ አፍሪካ በይነ መንግስታት ባለስልጣን (ኢጋድ) ዋና ጸሐፊ አቶ ወርቅነህ ገበየሁ “Congratulations Arsenal!” በማለት ለክለቡና ለመላው ደጋፊዎች የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።
Source: FastMereja









No comments yet.