#Ethiopia | የቀድሞው የለንደኑ ክለብ አርሰናል ከ22 ዓመታት ረጅም ጥበቃ በኋላ የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ዋንጫን ማንሳቱን ተከትሎ፣ ታዋቂው ድምፃዊ ሳሚ ዳን ለክለቡ አዲስ የደስታ መግለጫ ሙዚቃ እያዘጋጀ መሆኑን አስታውቋል።
ቀንደኛ የባለ መድፎቹ ደጋፊ በመሆን የሚታወቀው ድምፃዊው፣ ይህንን ታሪካዊ ድል ለመዘከር የሰራው አዲስ ስራ ዛሬ ምሽት 12፡00 ሰዓት ላይ ለህዝብ ይፋ እንደሚሆን ድማፃዊው ገልጿል።
Getu Temesgen – (ጌጡ ተመስገን)
#getutemesgen #getu
#SamiDan #Arsenal #EnglishPremierLeague #Champions #NewMusic #Gooners #Ethiopia
Source: GetuTemesgen








No comments yet.