ካርታውስ መቼ ይደርስልኛል?’ የሚለው ስጋት አስጨንቆዎታል? ዛሬ ያ ስጋት አብቅቷል!” ❌🏗️
በሀገራችን የታመነውና የብዙዎች ምርጫ የሆነው የቾይዝ ውሃ እህት ኩባንያ ማይቾይዝ ሪል እስቴት፣ በቤት ገበያው ላይ ያለውን የእምነት እና የጥራት ክፍተት ለመሙላት ግንባታቸው ሙሉ በሙሉ የተጠናቀቁ እና ዋስትናቸው የተረጋገጠ አፓርታማዎችን በልዩ ቅናሽ ለሽያጭ አቅርቧል!
በመዲናችን አይን ቦታ፣ በቦሌ ጋዜቦ አደባባይ የሚገኝ ለኑሮ ምቹ ገነት ነው!
📜 የተናጠል ካርታ ያላቸው፡ ለእያንዳንዱ አፓርታማ የተናጠል ካርታ የወጣለት በመሆኑ፣ የንብረት ባለቤትነትዎ ዛሬውኑ ይረጋገጣል።
💰 የ50/50 የባንክ ብድር፡ ግማሹን ክፍያ ከፍለው፣ ቀሪውን 50% በባንክ ብድር በረጅም ጊዜ የሚከፍሉበት ልዩ የክፍያ አማራጭ ተመቻችቷል።
📐 የተለያዩ የካሬ አማራጮች፡ ውበትን ከጥራት ያቀናጁ፣ ለእርስዎ እና ለቤተሰብዎ የሚመጥኑ የተለያዩ ሰፊ የካሬ አማራጮች።
💡 ዛሬውኑ ለትውልድ የሚሻገር ቋሚ ቅርስ ባለቤት ይሁኑ።
📞 ለበለጠ መረጃ
09 99 11 11 99//0999111122
Source: GetuTemesgen








No comments yet.