ክብር እና ሞገስ ለአባትነት!ዛሬ ግንቦት 15 ቀን፤ በመላው ኢትዮጵያ የኢትዮጵያ አባቶች ቀን ለ18ኛ ጊዜ በታላቅ ድምቀት እየተ…

- Advertisement -
Sidebar AD
ክብር እና ሞገስ ለአባትነት!
ዛሬ ግንቦት 15 ቀን፤ በመላው ኢትዮጵያ የኢትዮጵያ አባቶች ቀን ለ18ኛ ጊዜ በታላቅ ድምቀት እየተከበረ ይገኛል።
አባት ማለት፦
* የቤተሰብ ምሰሶ፣ የኑሮ ዋስትና
* በጥላው ስር የምናርፍበት ታላቅ ዛፍ
* በምክሩ የምንመራበት የህይወት መቅረዝ ነው!
ለእኛ ስትሉ ለደከማችሁ፣ ህይወታችሁን ሙሉ ለሰጣችሁን እና ዛሬ ላለንበት ማንነት መሰረት ለሆናችሁን ውድ አባቶቻችን በሙሉ…
እንኳን አደረሳችሁ!
ክብር፣ ፍቅር እና ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ለአባቶቻችን ይሁን!
@seledadotio
@seledadotio

Source: SeledaPost

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom1