አሜሪካ የኢራን ሚሳዔል ማስወንጨፊያ ጣቢያን ደበደበች።የአሜሪካ ማዕከላዊ እዝ ባወጣው መግለጫ ጥቃቱ በማዕድን ማውጫ ጣቢያ ላይ …

- Advertisement -
Sidebar AD
አሜሪካ የኢራን ሚሳዔል ማስወንጨፊያ ጣቢያን ደበደበች።
የአሜሪካ ማዕከላዊ እዝ ባወጣው መግለጫ ጥቃቱ በማዕድን ማውጫ ጣቢያ ላይ የነበሩ ጀልባዎች ኢላማ መደረጋቸውን ገልጿል።
ዕዙ ጥቃት የፈጸመበትን ምክንያት ሲያስረዳ “ራስን ለመከላከል የተወሰደ እርምጃ” ነው ብሎታል።
ጥቃቱ የተፈጸመው ዩናይትድ ስቴትስ እና ኢራን የመጨረሻውን ስምምነት ለማድረግ ከጫፍ ደርሰዋል እየተባለ ባለበት ወቅት ነው። #telegraph
@Seledadotio
@Seledadotio

Source: SeledaPost

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2

You might want to listen to: