#Ethiopia | በ16ኛው የአፍሪካ ምርጥ ብራንዶች የሽልማት ሥነ ሥርዓት ላይ በብዙኃን መገናኛ ዘርፍ የተሳተፈው ኢቢኤስ ቲቪ በአህጉሪቱ ውስጥ ከፍተኛ ተወዳጅነት እና ዕውቅና ካላቸው ተቋማት መካከል በመመረጥ ለሁለተኛ ተከታታይ ጊዜ የአንደኛ ደረጃን ሽልማት በድጋሚ ለመውሰድ በቅቷል።
ይህ የተመዘገበው ታላቅ ስኬት ለመላው የቴሌቪዥን ጣቢያው የሥራ ኃላፊዎችና ሠራተኞች፣ ሁልጊዜም ከጎኑ ላልተለዩ ታማኝ ተመልካቾች እንዲሁም አብረው ለሚሠሩ አጋር ድርጅቶች በሙሉ የተበረከተ የጋራ ኩራት ነው።
እንኳን ደስ አለን፣ እንኳን ደስ አላችሁ።
የሽልማት ፕሮግራሙን ሙሉ ሥነ ሥርዓት የፊታችን እሁድ በሚቀርበው እሁድን በኢቢኤስ የሥነ ግብረ መልስ መርሐ ግብር ላይ የሚተላለፍ በመሆኑ እንድትከታተሉ እንጋብዛለን።
ebs
#EBSTV #AfricaBrandsAward #MediaAward #Television #Entertainment #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን #addisababa


Source: GetuTemesgen









No comments yet.