ቲክቶክ ለነገው ምርጫ መዘጋጀቱን ገለጸ

- Advertisement -
Sidebar AD

#Ethiopia | ቲክቶክ በኢትዮጵያ የሚካሄደውን 7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ አስመልክቶ የሚናፈሱ ሀሰተኛ መረጃዎችን ለመግታት እና የፕላትፎርሙን ደህንነት ለመጠበቅ ልዩ ትኩረት መስጠቱን ይፋ አደረገ።

ማህበራዊ ሚዲያው ሂደቱን ውጤታማ ለማድረግ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ (NEBE) እና ከተለያዩ የሲቪክ ማህበረሰብ ድርጅቶች ጋር በቅንጅት እየሰራ እንደሚገኝ ያስታወቀ ሲሆን፤ የዚሁ ስራ አካል በሆነው የማጣራት እርምጃ በ2025 ማጠናቀቂያ ላይ ብቻ ደንቡን የጣሱ ከ1.8 ሚሊዮን በላይ ከኢትዮጵያ የተቀረጹ ቪዲዮዎችን ማስወገዱን ዛሬ ባወጣው መግለጫ ገልጿል።

Getu Temesgen – (ጌጡ ተመስገን)

#getutemesgen #getu
​#TikTok #EthiopiaElection #FakeNews #NEBE #Ethiopia #DigitalSafety #MediaLiteracy #ቅዳሜገበያ


Source: GetuTemesgen

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom1

You might want to listen to: