አሳዛኝ መረጃትናንት ግንቦት 22/2018 ዓ.ም ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ካምፓስ ከምሽቱ 2:00 አካባቢ በየተማሪዎች DS…

- Advertisement -
Sidebar AD
አሳዛኝ መረጃ‼️
ትናንት ግንቦት 22/2018 ዓ.ም ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ካምፓስ ከምሽቱ 2:00 አካባቢ በየተማሪዎች DSTV ውስጥ ኳስ እያዩ በነበሩ ተማሪዎች ላይ በተጣለ ቦንብ ሁለት ተማሪዎች ህይወታቸው ሲያልፍ ከ20 በላይ ተማሪዎች መቁሰላቸውን እና ህክምና እየተደረገላቸው መሆኑን ምንጮቻችን ገልፀዋል።
በዚህ የተነሳ ከጠዋት 12:00 በፊት መውጣት እንዲሁም ማታ ከ12:00 በኋላ ወደ ግቢው መግባት እንደማይችል ምንጮቻችን ገልጸዋል።
ለሞቱት ተማሪዎች ነፍስ ይማር እያልን የተጎዱ ተማሪዎች በቶል እንዲያገግሙ እንመኛለን።
@Seledadotio
@Seledadotio

Source: SeledaPost

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom1