ዛሬ የዌብሳይት ዲዛይነሮች ቀን ነው። ዓለማችን ወደ ዲጅታል እየተቀየረች ባለችበት በዚህ ወቅት ድርጅታችሁ እና ቢዝነሳናችሁ መዘመን ግድ ነው።
ሱራፌል ተፈሪ ይባል በጣም ጎበዝ የሆነ የዌብሳይት ዲዛይነር ነው። የፋስት መረጃን ጨምሮ በርካታ ሚዲያዎችን ድረ ገጽ ዲዛይን የሰራው ይህ ጎበዝ ወጣት ነው። “Yene IT solution” የተሰኘ ተቋሙ ምርጥ ምርጥ ድረ ገጾችን ከAI ጋር አስተሳስሮ ይሰራል።
ሱራፌልን ለማግኘት
+25193333-2325
itsolution@yenevibe.com
Source: FastMereja









No comments yet.