#Ethiopia | የመድፈኞቹ አማካይ ዴክላን ራይስ መለያ ምት ለሳቱት ጋብሬል ማግሀሌስ እና ኢዜ ያለውን ድጋፍ አሳይቷል።
ራይስ በሰጠው አስተያየትም “ ያለ ጋብሬል ማግሀሌስ እና ኢዜ በእርግጠኝነት ሊጉን አናሸንፍም ነበር ” ብሏል።
“ በጋራ አሸንፈናል የተሸነፍነውም በጋራ ነው ” ያለው ራይስ በቡድኑ ኮርቻለሁ በዚህ አመት አስደናቂ ጉዞ ነበረን ሲል ገልጿል።
Getu Temesgen – (ጌጡ ተመስገን)
#getutemesgen #getu
#tikvahethsport
Source: GetuTemesgen









No comments yet.