“እስከሁን በመላ ሀገሪቱ ባለው የምርጫ ሂደት ችግር እንዳላጋጠመ አረጋግጠናል” የኢዜማ መሪ የኢዜማ ፓርቲ መሪ እዮብ መሳፍንት …

- Advertisement -
Sidebar AD
“እስከሁን በመላ ሀገሪቱ ባለው የምርጫ ሂደት ችግር እንዳላጋጠመ አረጋግጠናል” የኢዜማ መሪ
የኢዜማ ፓርቲ መሪ እዮብ መሳፍንት በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 የምርጫ ጣቢያ ተገኝተው ድምጽ ሰጥተዋል። የኢዜማው መሪ እስከአሁን የምርጫ ሂደቱ መልካም መኾኑን ገልጸው የሚያጋጥሙ ችግሮችን ለመፍታት ማዕከላዊ የፓርቲ ቢሮ ማዘጋጀታቸውንም ገልጸዋል። እስከሁን በመላ ሀገሪቱ ባለው የምርጫ ሂደት ችግር እንዳላጋጠመ በሪፖርት አረጋግጠናልም ብለዋል።
@Seledadotio
@Seledadotio

Source: SeledaPost

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2

You might want to listen to: