በጎንደር የምርጫ ጣቢያዎች ጊዜያዊ ውጤት መለጠፍ ተጀምሯል በጎንደር ከተማ በሚገኙ የምርጫ ጣቢያዎች የድምጽ ቆጠራ ተጠናቅቆ …

- Advertisement -
Sidebar AD
በጎንደር የምርጫ ጣቢያዎች ጊዜያዊ ውጤት መለጠፍ ተጀምሯል በጎንደር ከተማ በሚገኙ የምርጫ ጣቢያዎች የድምጽ ቆጠራ ተጠናቅቆ ጊዜያዊ ውጤት መለጠፍ ተጀምሯል፡፡ በትናንትናው ዕለት በተካሄደው 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ በጎንደር ከተማ በሚገኙ የምርጫ ጣቢያዎች ሕዝቡ በነቂስ ወጥቶ ድምጽ መስጠቱ ይታወቃል፡፡ በዚህም መሰረት በከተማዋ በተለያዩ የምርጫ ጣቢያዎች የድምፅ ቆጠራ ሂደት የተጠናቀቀ ሲሆን፥ ጊዜያዊ ውጤቶችም…

Source: SeledaPost

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2