#Ethiopia | በመናገሻ ገነተ ጽጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ሊተላለፍ ታስቦ የነበረው የቀጥታ ስርጭት መርሃ ግብር አስቀድሞ በተያዘለት ቀን እንደማይካሄድ ታውቋል።
በዚህ መሠረት ዝግጅቱ ወደ
ሰኔ 26፣
27 እና
28 ቀን መተላለፉን እናሳውቃለን።
ምዕመናን አዲሱን የጊዜ ሰሌዳ በመከታተል በዓውደ ምሕረቱ በረከት እንዲሳተፉ በአክብሮት እንጋብዛለን።
#ኦርቶዶክስ #ተዋሕዶ #ቅዱስ_ጊዮርጊስ #የቀጥታ_ስርጭት #ቤተክርስቲያን #GetuTemesgen #Getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን #AddisAbaba
Source: GetuTemesgen








No comments yet.