የኢትዮጵያ ወጣት ክርስቲያን ማህበር አርቲስቶችንና ማህበረሰብ አገልጋዮችን እውቅና ሰጠ

- Advertisement -
Sidebar AD

የኢትዮጵያ ወጣት ክርስቲያን ማህበር 21ኛ ዓመቱን ምክንያት በማድረግ፣ በስነ-ጥበብና በማህበረሰብ አገልግሎት ዘርፍ ላበረከቱት የላቀ አስተዋፅኦ ለተመረጡ ግለሰቦች የዕውቅና ምስክር ወረቀት አበርክቷል።

ዕውቅና ከተሰጣቸው መካከል፡
• አርቲስት ሸዋፈራሁ ደሳለኝ (የማህበሩ የክብር አምባሳደር)
• አርቲስት ሀረግወይን አሰፋ
• ጋዜጠኛና አገልጋይ ታምራት ሞቲ
• አቤኔዘር ነብዩ
• ተዓምራት ኑሪ





Source: FastMereja

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom1

You might want to listen to: