የ“አዋሽ ባንከ ታታሪዎቹ” የስራ ፈጠራ ውድድር ምዝገባ ተጀመረ!
*******
እያንዳንዱ ትልቅ ቢዝነስ ከቀላል ሀሳብ ይጀምራል; ሀሳቡ ደግሞ ድጋፍ ሲያገኝ ወደ ተግባር ይቀየራል!
ባንካችን የሚያዘጋጀው “ታታሪዎቹ” የተሰኘው የስራ ፈጠራ ውድድር ምዝገባ ዛሬ ተጀምሯል፤
✨ በውድድሩ በመሳተፍ የሚያገኙት፦
📍የሙያ ክህሎት ስልጠና
📍የገበያ ትስስር እና ድጋፍ
📍የሚዲያ ሽፋን
📍ለአሸናፊዎች፣ እስከ 1 ሚሊዮን ብር ሽልማት
📍ሀሳብዎን ወደ ቢዝነስ ለመቀየር እስከ ብር 5 ሚሊዮን የነበረው ከዋስትና ነፃ ብድር ወደ 10 ሚሊዮን ከፍ ብሏል።
💡 ዛሬ ያለዎት ሀሳብ ነገ ትልቅ ቢዝነስ ሊሆን ይችላል!
🏆 “ታታሪዎቹ” መድረክ የእርስዎን ፈጠራ ወደ ስኬት የሚወስድ እድል ነው።
ፈጠራዎን ያሳዩ…
ህልምዎን እዉን ያርጉ!
ይህ ልዩ እድል እንዳያመልጥዎ! ይመዝገቡ፣ ይሳተፉ፣ ያሸንፉ፣ ይሸለሙ!
የምዝገባ ጊዜ: ከሰኔ 1 ቀን 2018 ዓ.ም. እስከ ሐምሌ 1 ቀን 2018 ዓ.ም.
የምዝገባ መንገዶች:
* በድረ-ገጽ፡ Tatariwochu.Awashbank.com
* ወይም በአቅራቢያዎ በሚገኝ ማንኛውም የአዋሽ ባንክ ቅርንጫፍ
#AwashBank #NurturingLikeTheRiver #Tatariwochu #Qaxaleewwan
Source: GetuTemesgen









No comments yet.