የጥገና ሥራ ለማከናወን የሚቋረጥ የኃይል አቅርቦት

- Advertisement -
Sidebar AD

ነገ ሰኔ 06 ቀን 2018 ዓ.ም የጥገና ሥራ ለማከናወን ኃይል የሚቋረጥባቸው አካባቢዎች፦

✅ ከጠዋቱ 2፡00 – 9፡30

አዲስ አበባና ሸገር

👉አፍንጮ በር መስጊድ፣ ደጃች ውቤ፣ ጊዮርጊስ እሳት አደጋ፣ ችሎት አደባባይ፣ ዘበኛ ሰፈር፣ ሾላ ፣ ኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት፣ ሰሜን ሆቴል ጫፍ ፣ቀለመወርቅ ት/ቤት፣ ዶሮ ተራ፣ ራስ ደስታ እና አካባቢቸው፣

👉 አርበኞች ት/ቤት፣ ዕንቁላል ፋብሪካ አደባባይ፣ ጎፋ ገብርኤል ከፍ ብሎ ቀበሌ 43 መዝናኛ፣ አልማዝዬ ሜዳ ፣ ሶፍያ ሞል አካባቢ፣ ሐመልማል ቤት አካባቢ፣ ቄራ በረት፣ ጎፋ ገብርኤል፣ ጎፋ ፖሊስ ጣቢያ እና አካባቢቸው፣

👉 ወይብላ ማርያም፣ አውጉስታ፣ አንፎ፣ ወይራ ሰፈር፣ ወይራ ኮንዶሚኒየም፣ ሞቢል ፣ ራሺያ ካምፕ፣ ተዘንአ ሆስፒታል፣ ሙስና ሰፈር፣ ቀራኒዮ አካባቢ፣ ሳሚ ካፌ፣ ታቦት ማደሪያ፣ 3 ቁጥር ማዞሪያ፣ ስላሴ ቤተክርስቲያን እና አካባቢቸው፣

👉 አየር ጤና፣ ናትራን፣ ለማ ነገዎ ሰፈር፣ አየር ጤና ሞቢል ጋዝ፣ ግራር ኮንዶሚኒየም፣ ረጲ ሳሙና ፋብሪካ፣ አጊማስ፣ 10 ኪሎ በከፊል፣ ዶሮ እርባታ፣ ቀንብሬ፣ አፍሪካ ልህቀት ማዕከል፣ አትሌቶች መንደር፣ ሚዛን ሹፉኔ፣ ኮካ ሰብስቴሽን አካባቢ፣ ሱሉልታ በከፊል፣ አካኮ እና አካባቢቸው፣

👉 አቃቂ ቄራ፣ 6 ወፍጮ፣ ንግድ ባንክ አካባቢ፣ መንህስት ት/ቤት አካባቢ፣ ተኩሼ እንጨት ቤት፣ መድኃኒዓለም ቤተክርስትያን አካባቢ፣ስ ልጤ ሰፈር መውጫ፣ ፋኑኤል ቤ/ክ፣ አጃንባ ኮንዶሚኒየም እና አካባቢቸው፣

👉 ነጋ ቦንገር ዝቅ ብሎ ፣ ጀሶ ፋብሪካ ፣ ብሔረ ፅጌ ቆዳ ፋብሪካ እና አካባቢው፣ ፓስታና መኮረኒ እና አካባቢው፣ ቀይ አፈር ባጃጅ ተራ አካባቢ፣ ጀሞ-1 ኮንዶሚኒየም፣ ለቡ መድኃኒዓለም፣ ጀሞ ሞል፣ ለቡ ሙዚቃ ሰፈር እና አካባቢቸው፣

✅ ከጠዋቱ 2፡00 – 12፡00

👉 መቀሌ – አብርሃ ካስትል፣ ቀበሌ 18፣ ዲያስፖራ፣ ማጂክ ስኩል፣ ደብረዳሞ፣ ሰማዕታት ሀውልት፣ ዲደብሊው ቢሮ፣ ፕላኔት ሆቴል፣ ጅብሩክ፣ እንደማርያም ጉግሳ አካባቢ፣ መቀሌ ሆስፒታል፣ ቀበሌ 14፣15፣16ና 17፣ አይናለም አካባቢ

✅ ከጠዋቱ 12፡00 – 6፡43

👉ሽሬ – ክሳደገባ፣ እንዳባጉና፣ ዛና፣ ምይሃንሴ፣ ደደቢት፣ ማይሊ፣ ሽራሮ፣ አዲሀገረይ፣ አዲነብሬድ፣ አዲዳእሮ፣ ማይፀብሪ፣ አዲአርካይ፣ አዲገብሩ እና አካባያቸው ላይ ኃይል ይቋረጣል።

ስለሆነም በተጠቀሱት አካባቢዎች የምትገኙ የተከበራችሁ ደንበኞቻችን የጥገና ሥራው ተጠናቆ የኃይል አቅርቦቱ እስኪመለስ ድረስ በትዕግስት እንድትጠብቁን እንጠይቃለን፡፡

#የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት


Source: Yeneta Tube

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2

You might want to listen to: