#ትኩረት_ለገጠር_ቤተክርስቲያን

- Advertisement -
Sidebar AD

የገጠር አድባራትን እና ደብራትን ለመደገፍ የቀረበ ጥሪ ከ”#100ብር ጀምሮ🙏

በከምባታ ጠምባሮ እና ሀላባ ሀገረ ስብከት በጠምባሮ ልዩ ወረዳ የምትገኘው የጎፎሬ ደብረ መንክራት በአታ ለማርያም ቤተክርስቲያን በምዕመናን ሁለንተናዊ እገዛ የመሠረት ግንባታዋ ተጠናቋል።

ለቀጣዩ የዕድገት ምዕራፍ የዓምዶች እና ሌሎች ተያያዥ ሥራዎችን ለማከናወን እንደ ፌሮ ብረት (ባለ 14፣ 10 እና 8)፣ አሸዋ፣ ጠጠር እና ሲሚንቶ ያሉ የግንባታ ቁሳቁሶች በአስቸኳይ ያስፈልጋሉ።

የተዋሕዶ ልጆች ልማዱን የበረከት ተሳትፎ በማድረግ የቅድስት በአታ ለማርያምን የሕንጻ ግንባታ ከፍጻሜ ለማድረስ የበኩላችሁን እንድትወጡ በእመቤታችን በቅድስት ድንግል ማርያም ስም ጥሪ ቀርቧል።

የሕንጻ አሳሪ ኮሚቴው የባንክ አካውንቶች፡

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፦ 1000624326281

አቢሲኒያ ባንክ፦ 240587815

ዓባይ ባንክ፦ 362111107991610

አሐዱ ባንክ፦ 0081292811701

አዋሽ ባንክ፦ 013201006748101

ዳሽን ባንክ፦ 5640919295011

ለበለጠ መረጃ እና ማብራሪያ በስልክ ቁጥሮች 0933055802 ወይም 0911414852 መገናኘት ይችላሉ።

🙏ድጋፍ ሲያደርጉ በጸሎት እንድናስብዎት የክርስትና ስምዎን መላክዎን አይርሱ።

እግዚአብሔር በደስታ የሚሰጠውን ይወዳልና። (2ኛ ቆሮ. 9:7)

#ኦርቶዶክስ #ተዋሕዶ #በአታ_ለማርያም #የበጎ_አድራጎት

🌐 የፌስቡክ ገጽ፦ https://www.facebook.com/degnet.demeke?mibextid=ZbWKwL
“እግዚአብሔር በደስታ የሚሰጠውን ይወዳልና።” (2ኛ ቆሮ. 9:7)

#ትኩረት_ለገጠር_ቤተክርስቲያን


Source: GetuTemesgen

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2

You might want to listen to: