መረጃየኢትዮጵያ አየር መንገድ፣ ወደ ደብረ ማርቆስ ከተማ ቅድመ-ምረቃ በረራዎችን ከዛሬ ሰኔ 6 ጀምሮ እንደሚያደርግ አስታወቀ። …

- Advertisement -
Sidebar AD
መረጃ‼️
የኢትዮጵያ አየር መንገድ፣ ወደ ደብረ ማርቆስ ከተማ ቅድመ-ምረቃ በረራዎችን ከዛሬ ሰኔ 6 ጀምሮ እንደሚያደርግ አስታወቀ።
አየር መንገዱ፣ ወደ ደብረ ማርቆስ መጓዝ የሚፈልጉ መንገደኞች የበረራ ቲኬቶችን በሁሉም የቲኬት መሸጫ ቢሮዎች ማግኘት እንደሚችሉ ዛሬ ባሠራጨው መረጃ ላይ ገልጧል።
ኾኖም አየር መንገዱ ወደ ደብረ ማርቆስ በሳምንት ስንት በረራዎችን ለማድረግ እንዳሰበ አልገለጠም።
አዲሱ የደብረ ማርቆስ አውሮፕላን ማረፊያ ከሦስት ሳምንት በፊት አንድ የሙከራ በረራ ማስተናገዱ ይታወሳል።
@Seledadotio
@Seledadotio

Source: SeledaPost

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2