ከአብይ ጎን እቆማለሁ-ጄኔራሉ‼️
የዩጋንዳው ፕሬዚዳንት ልጅ የሆኑት እና የዩጋንዳ ጦር ዋና አዛዥ የሆኑት ጄኔራል ሙኡዚ በቲውተር ገፃቸው ላይ ያሰፈሩት መልዕክት አነጋጋሪ ሆኗል።
‘በትግራይ ሌላ ጦርነት እንዳይነሳ እለምናለሁ፣በጣም እወዳቸዋለሁ ግን ጦርነት ሰልችቶናል ብሏል።
ጦርነት ከተነሳ ግን ወንድሜን ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድን እደግፋለሁ”ብሏል።
@Seledadotio

Related Posts
- Advertisement -

No comments yet.