#Ethiopia | በአሜሪካ ታዋቂ ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ በድህረ-ምረቃ መርሃ-ግብር በመታደም የሙያ ብቃታቸውን ማሳደግ ለሚፈልጉ ባለሙያዎች ታላቅ ዕድል ይፋ ተደረገ።
በወጣው መርሃ-ግብር መሠረት፣ የዚህ የነፃ ትምህርት ዕድል ማመልከቻ ዛሬ ሰኔ 10 ቀን 2018 ዓ.ም የተከፈተ ሲሆን፣ ማመልከቻው የሚዘጋው ሐምሌ 12 ቀን 2018 ዓ.ም ይሆናል።
ስለ መርሃ-ግብሩ ዝርዝር መረጃ፣ ስለሚጠየቁት የብቃት መስፈርቶች እና የማመልከቻ ቅጹን ለማግኘት በአሜሪካ ኤምባሲ ይፋዊ ድረ-ገጽ
https://et.usembassy.gov/announcements/
ላይ በመግባት መመልከት እንደሚቻል ተገልጿል።
በያፌት ገ/ህይወት
Getu Temesgen – (ጌጡ ተመስገን)
#getutemesgen #getu
Source: GetuTemesgen








No comments yet.