ለኢራን 300 ቢሊዮን ዶላር የስምምነቱ አካል ነውየአሜሪካ እና ኢራን ስምምነት የሚከተሉትን ያጠቃልላል።ሊባኖስን ጨምሮ በሁሉም …

- Advertisement -
Sidebar AD
ለኢራን 300 ቢሊዮን ዶላር የስምምነቱ አካል ነው‼️
የአሜሪካ እና ኢራን ስምምነት የሚከተሉትን ያጠቃልላል።
▪️ሊባኖስን ጨምሮ በሁሉም ግንባሮች ወታደራዊ ጥቃት ያበቃል። ይህ የስምምነት አካል እስራኤል በሊባኖስ ያለውን ጥቃት ታቆማለች ወይ የሚለው ጉዳይ አጣበቂኝ ውስጥ ከቶታል።
▪️አሜሪካ እና ኢራን የተጣሉ እገዳዎችን በፍጥነት ማንሳት ይጀምራሉ።
▪️ ለኢራን መልሶ ግንባታ 300 ቢሊዮን ዶላር እቅድ ተይዟል።
▪️አሜሪካ ሁሉንም አይነት የኢራን ማዕቀቦች ‘በጊዜ ሰሌዳው መሰረት’ ታነሳለች።
▪️አሜሪካ የታገዱ ሁሉንም የኢራን ንብረቶችን ትለቃለች።
ስምምነቱ ‘በአጭር ጊዜ’ ሊፈረም ነው ሲሉ ትራምፕ በ G7 ስብሰባ ላይ ተናግረዋል። እስራኤል ዶናልድ ትራምፕ ከኢራን ጋር ባደረጉት ስምምነት መናደዷን በይፋ ገልፃለች።
@Seledadotio
@Seledadotio

Source: SeledaPost

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom1