የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት

- Advertisement -
Sidebar AD

#Ethiopia | በዘንድሮው የክረምት ወራት ለወገኖቻችን የምናደርገው የበጎ አድራጎት እገዛ ይበልጥ ተጠናክሮ ይቀጥላል።

“በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን ጎሮ ወረዳ የዘንድሮውን የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት በይፋ አስጀምረናል። የገጠር ኮሪደር ልማት ዕቅዳችንን መሠረት ባደረገ መልኩ በአካባቢው 20 መኖሪያ ቤቶች ይገነባሉ።

ሀገራችንን በጋራ ማሳደግና መለወጥ የምንችለው እርስ በርሳችን ስንደጋገፍና ስንረዳዳ ብቻ በመሆኑ እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ በዚህ የበጎ ፈቃድ ተግባር ላይ እንዲሳተፍ ጥሪዬን አቀርባለሁ።”

#በጎ_ፈቃድ #የክረምት_በጎ_ፈቃድ #የኮሪደር_ልማት #ጎሮ_ወረዳ #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን #addisababa




Source: GetuTemesgen

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2