🔴 በኢትዮጵያ የሴቶች ጤና፣ የውበት እና የእናቶች እንክብካቤ መረጃዎችን ለህብረተሰቡ በቀላሉ ለማድረስ የተዘጋጀ አዲስ አገልግሎት በ6266 አጭር ቁጥር ስራ ጀምሯል።
ተጠቃሚዎች ኢንተርኔት ሳያስፈልጋቸው ስለ እርግዝና፣ የወሊድ በኋላ ጤና፣ የህፃናት እንክብካቤ፣ የሴቶች ጤና እና የውበት ምክሮች በባለሙያዎች የተዘጋጁ ይዘቶችን በድምፅ መልክ ማዳመጥ ይችላሉ።
ከዚህ በተጨማሪ አገልግሎቱ የፕሪሚየር ሊግ ዝማኔዎችን፣ የጨዋታ ውጤቶችን፣ የቢዝነስ ምክሮችን፣ የአካባቢ ጉዳዮችን እና የወቅቱ ዜናዎችን የሚያካትቱ ይዘቶችንም ያቀርባል።
በአንድ ጥሪ ብቻ መረጃን እንዲሆን የተዘጋጀው አገልግሎት 6266 በመደወል ማግኘት ይቻላል።

Source: GetuTemesgen









No comments yet.