በኢትዮጵያ የሴቶች ጤና፣ የውበት እና የእናቶች እንክብካቤ መረጃዎችን ለህብረተሰቡ በቀላሉ ለማድረስ የተዘጋጀ አዲስ አገልግሎ

- Advertisement -
Sidebar AD

🔴 በኢትዮጵያ የሴቶች ጤና፣ የውበት እና የእናቶች እንክብካቤ መረጃዎችን ለህብረተሰቡ በቀላሉ ለማድረስ የተዘጋጀ አዲስ አገልግሎት በ6266 አጭር ቁጥር ስራ ጀምሯል።

ተጠቃሚዎች ኢንተርኔት ሳያስፈልጋቸው ስለ እርግዝና፣ የወሊድ በኋላ ጤና፣ የህፃናት እንክብካቤ፣ የሴቶች ጤና እና የውበት ምክሮች በባለሙያዎች የተዘጋጁ ይዘቶችን በድምፅ መልክ ማዳመጥ ይችላሉ።

ከዚህ በተጨማሪ አገልግሎቱ የፕሪሚየር ሊግ ዝማኔዎችን፣ የጨዋታ ውጤቶችን፣ የቢዝነስ ምክሮችን፣ የአካባቢ ጉዳዮችን እና የወቅቱ ዜናዎችን የሚያካትቱ ይዘቶችንም ያቀርባል።

በአንድ ጥሪ ብቻ መረጃን እንዲሆን የተዘጋጀው አገልግሎት 6266 በመደወል ማግኘት ይቻላል።




Source: GetuTemesgen

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom1

You might want to listen to: