#FastMereja I በደም ካንሰር ህመም ምክንያት ለረጅም ጊዜ ሲሰቃይ የነበረው ሶላን፣ በለጋሾች እና በበጎ አድራጊዎች ድጋፍ ወደ ህንድ ሀገር ተጉዞ ህክምናውን አጠናቆ በጤንነት ወደ ሀገሩ መመለሱን አቲስ ነማ ፋውንዴሽን አስታወቀ።
ሶላን በህመም ውስጥ በነበረበት ወቅት የገንዘብ እና የሞራል ድጋፍ ያደረጉለት ወገኖች ሁሉ ከፍ ያለ ምስጋና ይገባቸዋል። በተለይም የጊምቢ ከተማ እና የምዕራብ ወለጋ ህዝብ ላደረጉት የላቀ የሰብአዊነት ድጋፍ የሶላን ቤተሰቦች እና ወዳጅ ዘመዶቹ እንዲሁም አቲስ ነማ ፋውንዴሽን ታላቅ ምስጋና አቅርበዋል።
Source: FastMereja








No comments yet.