ይህች እናት ልጇን ድንገት በአንድ ቀን በተፈጠረ ክስተት ያረገዘች ሲሆን የልጇ አባት እንደጠፋና ከዚህ በኋላ ቢመጣም አልቀበለውም ብላ ነበር ከ2 አመት በፊት በሰይፉ ሾው ላይ። ልጇንም የአብስራ ብላ ስም ያወጣችላት ሲሆን አባቷ ስለተደበቀ በአባቷ ፋንታ የራሷን ስም ተክታ የአብስራ ኤሻሌ ብላታለች።ይህች እናት ልጇን የወለደቻት እጅግ አስቸጋሪ በሆነ ቀዶ ጥገና ነው።አሁን ልጅቷ 3ተኛ አመቷን ይዛለች።
Via: ዶች ኤችዲ
Source: FastMereja









No comments yet.