የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከካናዳው አውሮፕላን አምራች የገዛውን ‘ትዊን ኦተር ክላሲክ 300-ጂ’ ተረከበይህም አየር መንገዱ እ….

- Advertisement -
Sidebar AD
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከካናዳው አውሮፕላን አምራች የገዛውን ‘ትዊን ኦተር ክላሲክ 300-ጂ’ ተረከበ
ይህም አየር መንገዱ እ.ኤ.አ በ2025 ከዲ ሃቪላንድ ካናዳ ሁለት ትዊን ኦተር ክላሲክ 300-ጂ አውሮፕላኖፕችን ለመግዛት ያደረገውን ስምምነት ተከትሎ የመጣ ነው።
አየር መንገዱ እነዚህን በአጭር ጊዜ የመነሳት እና የማረፍ አቅም ያላቸው አውሮፕላኖች፤ በኢትዮጵያ እና ምስራቅ አፍሪካ መሠረተ ልማት ባለተሟላባቸው አካባቢዎች እና በሐይቅ ዳርቻ የሚገኙ ከተሞች ላይ አተኩሮ ግልጋሎት ላይ ለማዋል እንደወጠነ አስታውቋል፡፡
ሁለተኛውን ትዊን ኦተር ክላሲክ 300-ጂ አውሮፕላን በ2026 መገባደጃ ይረከባል ተብሎ ይጠበቃል።
@Seledadotio
@Seledadotio

Source: SeledaPost

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom1