ለጫካ ፕሮጀክት የሚፈርሱ መንደሮችበአዲስ አበባ በጫካ ፕሮጀክት ማስፋፊያ ምክንያት በአዲስ አበባ የካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5፥ 6…

- Advertisement -
Sidebar AD
ለጫካ ፕሮጀክት የሚፈርሱ መንደሮች‼️
በአዲስ አበባ በጫካ ፕሮጀክት ማስፋፊያ ምክንያት በአዲስ አበባ የካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5፥ 6 እና 7 ነዋሪዎች ላይ ከፍተኛ ውጥረት እና ስጋት ሰፍኗል። ሰሞኑን በተካሄዱ የቀበሌ ስብሰባዎች ላይ የአካባቢው ባለስልጣናት ነዋሪዎች ቤቶቻቸውን በአስቸኳይ በአንድና በሁለት ወራት ጊዜ ውስጥ እንዲለቁና ምንም አይነት ድርድር የሌለው ትዕዛዝ ማስተላለፋቸውን መሰረት ሚዲያ ከነዋሪዎች አረጋግጧል።
@Seledadotio
@Seledadotio

Source: SeledaPost

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2

You might want to listen to: