በልዩ መሠናዶ!
(ሼር በማድረግ ተባበሩን)
ኑ!
የዘንድሮ የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ እጩ ተመራቂዎችን አብረን በጋራ፥
“እንኳን ለምረቃ ክብረ በዓላችሁ ዋዜማ አደረሳችሁ!” እንበላቸው!
ባሕል ማዕከላችን ይህን ታላቅ የምረቃ ክብረ በዓል ዋዜማ በማስመልከት፤ ዘወትር ዕረቡ የሚቀርበውን አንጋፋ የኪነ ጥበብ ዝግጅት በልዩ ሁኔታ አሰናድቷል፡፡
የዘንድሮ ተመራቂዎች ደግሞ ከምን ጊዜውም በተለየ ሁኔታ በጣም ዕድለኞች ናቸው!
“በምን?” አትሉም?
ተመራጩ ለስላሳ መጠጥ፤ ኮካ ኮላ እነሆ በአስደናቂ ሽልማቶች ሊያንበሸብሻቸው ነው!
“ደስታ ምሽት!”
60ኛ ምሽት!
የአንድ ግጥም፣ አንድ ወግ እንግዶቻችን
አዲስ ለገሰ እና አኒስ ገቢ ናቸው!
ምን እነሱ ብቻ! ሌላም የ‘ሰርፕራይዝ’ እንግዳ አለን።
ሰኔ 17፤ በዕለተ ረቡዕ፤ 11:30 ሌላ ቀጠሮ ካለዎት ይሰርዙት!
አንድ ምሽት፣ ብዙ ታሪኮች፤
አንድ መድረክ፣ ሺ ስሜቶች።
ሁላችሁም ተጋብዛችኋል።

Source: GetuTemesgen






No comments yet.