ታላቅ የክብር እና የበረከት ግብዣ

- Advertisement -
Sidebar AD

በኃይልህ ሠለም በጌጠኛ ቤትህም ልማት ይሁን። መዝሙር 121 (22)፥ቁ7

እነሆ አጅግ ግዙፉና በአሠራሩ ድንቅ የሆነው የአያት ፀበል መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን ግንባታ በአባቶቻችን ፀሎትና በእናንተ ደጋግ ኦርቶዶክሳዊያን ርብርብ በመገባደድ ላይ ይገኛል።

ይህንኑ ህንፃ ቤተክርስቲያን ለማስፈፀም ሰኔ 27 እና 28/2018 ዓ/ም በተዘጋጀው ደማቅ የንግስ ክብረ በዓል፣ ጉባኤና የቀጥታ ሥርጭት ገቢ ማሰባሰቢያ መርሐግብራት ላይ በመገኘት የበረከቱ ተቋዳሽ እንዲሆኑ ከቤተ ክርስቲያኑ የአደራ ጥሪ አቅርበንልዎታል።

በአሉበት ቦታ ሆነው ለመደገፍ
የደብሩ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሂሳብ ቁጥር

CBE-1000589534337
CBE- አጭር ቁጥር -2627

ለተጨማሪ መረጃ

📞
09-1 1-43- 13- 37
09 -79 -41- 74- 09

Source: FastMereja

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom1