#Ethiopia | ደጓ እናት ታታ ታከል ባደረባቸው የጤና እክል ምክንያት በሕክምና ሲረዱ ቆይተው፣ ትላንት ማምሻውን በክብር አርፈዋል።
በትውልድ ቅብብሎሽ ውስጥ አሻራቸውን ጥለው የሚያልፉ ብርቅዬ ሰዎች ሁሌም በክብር ይነሳሉ። በታዋቂው የፊልም ባለሙያ ጋሽ ኃይሌ ገሪማ “ጤዛ” ፊልም ላይ የአንበርብር እናት ሆነው ባሳዩት ድንቅ የትወና ብቃት በብዙዎቻችን ልብ ህያው ስፍራ አግኝተዋል።
በፊልሙ ላይ ባሳዩት ተፈጥሯዊና የእናትነት ስሜት በኢትዮጵያ ሲኒማ ታሪክ ውስጥ የማይረሳ አሻራ ጥለው ያለፉት ታታ በህይወት ዘመናቸው ባሳዩት ደግነትና ቅንነት በብዙዎች ዘንድ ዘላለማዊ ፍቅርና ክብርን አትርፈዋል።
ነፍስ ይማር 🕯🕯
Getu Temesgen – (ጌጡ ተመስገን)
#getutemesgen #getu
Source: GetuTemesgen









No comments yet.