እገታ ዛሬ ሰኔ 14/2018 ዓ.ም ጠዋት ​ከመቀሌ ወደ አዲስ አበባ በሰላም ይጓዙ የነበሩ 5 የህዝብ ማመላለሻ አውቶብሶች ራያ …

- Advertisement -
Sidebar AD
እገታ‼️ ዛሬ ሰኔ 14/2018 ዓ.ም ጠዋት ​ከመቀሌ ወደ አዲስ አበባ በሰላም ይጓዙ የነበሩ 5 የህዝብ ማመላለሻ አውቶብሶች ራያ መሆኒ መግቢያ ላይ በህወሓት ሰራዊት መታገታቸውን ምንጮቻችን ጠቁመዋል። ​የታጋቾቹ 96% የሚሆኑት ወጣቶች ናቸው ሱሉ ምንጮቻችን ጠቁመዋል። በትግራይ ክልል እየተፈፀመ ካለው ወታደራዊ አፈሳ ለማምለጥ በርካታ ወጣቶች ወደ መሃል ሀገር እየሸሹ ይገኛሉ።ayu @Seledadotio…

Source: SeledaPost

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2

You might want to listen to: