ሰርተፊኬት የሌላቸው የኮንስትራክሽን ባለሙያዎች በስራ ላይ እንዳይሳተፉ የሚከለክል አሰራር ሊተገበር ነው።የከተማና መሰረተ ልማት…

- Advertisement -
Sidebar AD
ሰርተፊኬት የሌላቸው የኮንስትራክሽን ባለሙያዎች በስራ ላይ እንዳይሳተፉ የሚከለክል አሰራር ሊተገበር ነው።
የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር ከስራና ክህሎት ሚኒስቴር ጋር በመቀናጀት በኮንስትራክሽን ዘርፍ ያሉ ባለሙያዎችን ብቃት ለማረጋገጥ የሚያስገድድ አዲስ አሰራር እያዘጋጀ ነው።
አሰራሩ ደረጃ በደረጃ የሚተገበር ሲሆን፣ ወደፊት ሰርተፊኬት የሌለው ማንኛውም ባለሙያ በየትኛው ደረጃ በኮንስትራክሽን ስራዎች ላይ እንዳይሳተፍ ሙሉ በሙሉ ይከለክላል።
ምንም እንኳን ሂደቱ ዓመታትን ሊወስድ ቢችልም፣ በአሁኑ ወቅት የዝግጅትና የተግባር እንቅስቃሴዎች ተጀምረዋል።
@Seledadotio
@Seledadotio

Source: SeledaPost

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2

You might want to listen to: