“ወንጌልን ለመስበክ ለሚሰማራ ማንኛውም አካል ልዩ ፈቃድ አያስፈልገውም፤ ይሁን እንጂ ሊያጋጥሙ የሚችሉትን ተግዳሮቶችና አደጋዎች

- Advertisement -
Sidebar AD

“ወንጌልን ለመስበክ ለሚሰማራ ማንኛውም አካል ልዩ ፈቃድ አያስፈልገውም፤ ይሁን እንጂ ሊያጋጥሙ የሚችሉትን ተግዳሮቶችና አደጋዎች በሙሉ አስቀድሞ በመገምገምና በዝግጁነት መንፈስ መንቀሳቀስ ይኖርበታል፡፡ በአንጻሩ፣ ህግን በመጣስና ባልተፈቀዱ ቦታዎች ላይ ወንጌልን በመስበክ ለሁከትና ለግጭት ምንጭ መሆን አይገባም፤ ምክንያቱም የወንጌል መሰረታዊ ዓላማና መልዕክት ሰላም ብቻ ነው፡፡ ‘አትስበኩ’ የሚል የህግ እገዳ ቢጣል እንኳ፣ ወንጌልን የመስበክ ተልዕኳችንን ከቶ አናቋርጥም፡፡ ወንጌልን የማትሰብክ ቤተክርስቲያን ቤተክርስቲያን የሚል ስም ሊኖራት አይችልም!!”
ፓስተር ዶ/ር ጌትነት ለማ የኢትዮጵያ የወንጌል አማኞች አብያተክርስቲያናት ካውንስል ጠቅላይ ጸሐፊ


Source: FastMereja

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2