በየአመቱ ካላችሁበት ሀገራችሁን የሚያስጎበኛችሁ ቴክኖ ኢትዮጵያ በዚህም አመት ከፍ ባለ ሁኔታ በአዲሱ ቴክኖ ካሞን 50 ፕሮ ስልኩ በተለያዩ የሀገራችን ክፍሎች የተነሱ ፎቶዎችን ብቻ ሳይሆን ታሪኮችን ለ10 ቀን ሊያስጎበኛችሁ ተዘጋጅቷል፡፡ ከሰኔ 27 እስከ ሃምሌ 4 ከአዲስ አበባ ቱሪዝም ኮምሽን እና ከህፃነት እና ወጣቶች የትያትር ኮምሌክስ ጋር በመተባበር ለ10 ቀን የሚቆው ይህ ኤግዚቢሽን ከፍላሚንጎ ሬስቶራንት ገባ ብሎ በሚገኘው የህፃናት እና ወጣቶች ትያትር ሰኔ 27 ከሰዓት 9 ሰዓት ጀምሮ በድምቀት ይካሄዳል፡፡ ስለመጣችሁ ብቻ የቴክኖ ካሞን 50 ፕሮ ስልክ ተሸላሚ ልትሆኑ በምትችሉበት በዚህ ፕሮግራም ከቤተሰብ እና ጓደኞቾት ጋር በመሆን ኑ አብረን እንዋል፣ ሀገራችሁን እዩ ተዝናኑ ተሸለሙ እያላችሁ ነው ቴክኖ ኦትዮጵያ፡፡
Source: Yeneta Tube









No comments yet.