የኢሎን ማስክ የሀብት ማሽቆልቆል፦ በሳምንት ውስጥ 350 ቢሊዮን ዶላር አጣ!
የስፔስ ኤክስ አክሲዮን በከፍተኛ ሁኔታ ማሽቆልቆሉን ተከትሎ፣ ቢሊየነሩ ኢሎን ማስክ በታሪክ ታይቶ የማይታወቅ ግዙፍ የግል ሀብት ኪሳራ አስተናገደ።
ኩባንያው ለመጀመሪያ ጊዜ የቦንድ ሽያጭ ይፋ ማድረጉን ተከትሎ የአክሲዮን ዋጋው በ30% አካባቢ በመውረዱ፣ ማስክ በአንድ ሳምንት ውስጥ ብቻ የ350 ቢሊዮን ዶላር ኪሳራ ደርሶበታል።
በፎርብስ ስሌት መሠረት፣ የባለሀብቱ ጠቅላላ ሀብት ከ1.45 ትሪሊዮን ዶላር ወደ 1.1 ትሪሊዮን ዶላር ወርዷል።
ማስክ በዚህ ወር መጀመሪያ ላይ ኩባንያው ይፋዊ የአክሲዮን ሽያጭ (IPO) ባደረገ ማግስት የዓለማችን የመጀመሪያው ትሪሊየነር መሆን ችሎ ነበር።
ይሁን እንጂ ባለፉት ቀናት የስፔስ ኤክስ አክሲዮን በ16.4% በመውደቁ የኩባንያውን የገበያ ዋጋ በ928 ቢሊዮን ዶላር አሳንሶታል።
@Seledadotio

No comments yet.