#Ethiopia | በ2026 የዓለም ዋንጫ ውድድር ድንቅ ብቃት እያሳየ በ18 ግቦች የውድድሩ የምንጊዜም ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ ሆኖ ቢገኝም፣ ከ ጋር በሚደረገው የምድብ የመጨረሻ ጨዋታ በተጠባባቂ ወንበር ላይ ሆኖ እንደሚጀምር የ አሰልጣኝ አስታውቀዋል።
የ39 ዓመቱ ሜሲ በሁለቱ የምድብ ጨዋታዎች 5 ግቦችን በማስቆጠር ለወርቅ ጫማ የሚደረገውን ፉክክር እየመራ ይገኛል። አሰልጣኙ ስካሎኒ ሜሲን በቋሚነት አለማሰለፉ ከጉዳት ጋር የተያያዘ ሳይሆን ለተጫዋቹ እረፍት ለመስጠት የተወሰነ እርምጃ መሆኑን ገልጸዋል። ሆኖም አምበሉ በሁለተኛው አጋማሽ ተቀይሮ ወደ ሜዳ እንደሚገባ ይጠበቃል።
በምድብ 12 የመጨረሻ ጨዋታ አርጀንቲና ሁለቱንም የምድብ ጨዋታዎቿን አሸንፋ ስትገባ፣ መሪነቷን ለማጠናከር እና ተጨማሪ ክብረ ወሰኖችን ለማስመዝገብ ትጫወታለች። በሌላ በኩል ዮርዳኖስ ከሁለት ሽንፈቶች በኋላ ያለ ነጥብ በምድቡ ግርጌ ይገኛል።
በዚሁ ምድብ የሚደረገው ሌላኛው ጨዋታ በ እና መካከል ሲሆን፣ ወደ ጥሎ ማለፍ የሚያልፈውን ሁለተኛ ቡድን የሚወስን ወሳኝ ጨዋታ ይሆናል።
በሌሎች የዕለቱ ጨዋታዎች ከ፣ ከ፣ ከ እንዲሁም ከ ይገናኛሉ። እነዚህ ጨዋታዎች የምድብ ደረጃንና ወደ ጥሎ ማለፍ የሚያልፉ ቡድኖችን ለመወሰን ከፍተኛ ወሳኝነት ይኖራቸዋል።
Source: GetuTemesgen









No comments yet.